ኮሮናቫይረስ የያዘው ግለሰብ ከለይቶ ማቆያ መለቀቅ - በሶማሌ ክልል

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሌ ክልል ሞያሌ ወረዳ ሠራተኞች ተመርምሮ ኮሮናቫይረስ እንደያዘው የታወቀን አንድ ግለሰብ ከለይቶ ማቆያ መልቀቃቸው አግባብ አይደለም ሲሉ የቦረና ዞን የጤና ቢሮ ኃላፊዎች ነቀፌታ አሰሙ።