ከሰነቱ የውጪ ኮሚቴ ሊቀ-መንበር ቦብ ኮርከር ጋር የተካሄደ ቃለ-ምልልስ
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትስ ስቴትስ የመወሰኛው ምክር ቤት የውጪ ግንኙነት ኮሚቴ ሊቀ-መንበር የቴነሲው ሬፓብሊካን ቦብ ኮርከር (Bob Corker) በልዩ ልዩ የዓለማችን ጉዳዮችና ይልቁንም ወቅታዊ በሆነው በፀረ-አይሲስ እንቅስቃሴ ላይ፣ ከቪኦኤው ማይክል በውማን (Michael Bowman) ጋራ ተወያይተዋል።