ሊቀ-መንበሩን አቶ ይልቃል ጌትነትን ጨምሮ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባሎችን ፖሊስ ዛሬ በቁጥጥር ሥር አውሏቸዋል።
አዲስ አበባ —
ሊቀ-መንበሩን አቶ ይልቃል ጌትነትን ጨምሮ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባሎችን ፖሊስ ዛሬ በቁጥጥር ሥር አውሏቸዋል።
ትናንት ታስረው ከነበሩት የፓርቲው አመራር አባላት መካከል አምስቱን ፍርድ ቤት በዋስ ሲፈታ አሥራ አራቱ አሁንም በቁጥጥር ሥር እንዳሉ ናቸው።
ፖሊስ «ያልተፈቀደ ሰልፍ በመቀስቀሳቸው ነው ያሰርኳቸው» ይላል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምኃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5