የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በሥራ ላይ ላለው የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመተማመኛ ድምፅ እንደነፈገው ታወቀ።
አዲስ አበባ —
የፓርቲው ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽኝ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጠርቷል።
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ያሰራጨው አጭር የፅሑፍ መግለጫ እንደሚያመለክተው የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት ነሃሴ 8,2008 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ አሁን ሥራ ላይ ለሚገኘው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመተማመኛ ድምፅ በመንፈግ ውሳኔ አሳልፏል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5