ኢሕአዴግን ከሥልጣን ለማስወገድ እወዳደራለሁ - ሰማያዊ ፓርቲ

  • መለስካቸው አምሃ

ሰማያዊ ፓርቲ

በምርጫ 2007 ኢሕአዴግ በሕዝብ ድምፅ ከሥልጣን እንዲወገድ ለማድረግ እወዳደራለሁ ይላል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ኢሕአዴግን ከሥልጣን ለማስወገድ እወዳደራለሁ - ሰማያዊ ፓርቲ

በምርጫ 2007 ኢሕአዴግ በሕዝብ ድምፅ ከሥልጣን እንዲወገድ ለማድረግ እወዳደራለሁ ይላል፡፡

ይህንን ለማሳካት እንዳልችል ግን ምርጫ ቦርድ እንቅፋት ፈጥሮብኛል ሲልም ይከስሳል፡፡

በብዙ ምርጫ ክልሎች የገዥው ፓርቲ ታላላቅ አባላትንና ባለሥልጣናትን የሚገዳደሩ ዕጩዎችን ማሰለፉንም ገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡