የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በብሔራዊ ምክር ቤት የመተማመኛ ድምፅ የተነፈገው እንደ አንድ አካል ተሟልቶ ባለመሥራቱ እና የሥራ ቅደም ተከተል ስላልነበረው እንደሆነ የምክር ቤቱ ጠቅላላ ሰብሳቢ ገልጸዋል።
አዲስ አበባ —
ጠቅላላ ጉባዔው ለፓርቲው ችግሮች መፍትሄ እንደሚሰጥም ያላቸውን ተስፋ ይናገራሉ።
ሰማያዊ ፓርቲ ትላንት ይፋ ባደረገው መግለጫ ምክር ቤቱ በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚተ የመተማመኛ ድምፅ ነፍጎታል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5