ሰማያዊ ስሞታ አለው፤ መስተዳድሩ “ጥፋቱ የራሱ ነው” ይላል

  • እስክንድር ፍሬው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ




Your browser doesn’t support HTML5

ሰማያዊ ስሞታ አለው፤ መስተዳድሩ “ጥፋቱ የራሱ ነው” ይላል


ሁለተኛውን የተቃውሞ ሰልፍ ነኀሴ 26 አዲስ አበባ ላይ ለማካሄድ ያቀደው ሰማያዊ ፓርቲ ካሁኑ እንቅፋት እየገጠመኝ ነው ሲል ስሞታ አሰማ።

የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል ግን ችግሩ የራሱ የፓርቲው ነው ብሏል።

በሌላም በኩል አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ በሦስት የኦሮሚያ ከተሞች የፊታችን ዕሁድ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያካሄድ አስታውቋል።

የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት፡፡