አዲስ አበባ - ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
ሰማያዊ ፓርቲ በትናንቱ ዕለት ያካሄደውን ሰልፍ በተመለከተ፣ ከምርጫ 97 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በርካታ ሰዎች የተሣተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ መካሄዱ፤ ምን ዓይነት የፖለቲካ አንድምታ ይኖረዋል?
የአፍሪቃ ቀንድ አገልግሎት ባልደረባ ፒተር ሃይንላይን ከፓርቲው ሊቀ-መንበር ከአቶ ይልቃል ጌትነትና ከፖለቲካ ተንታኙ ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ጋር ቃለ-ምልልስ አድርጓል።
ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የተቃውሞ ሰልፍ - አዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5
የሰማያዊ ፓርቲ ሠልፍ የፖለቲካ አንድምታ - አቶ ይልቃል ጌትነትና ዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም