ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ - አዲስ አበባ

Your browser doesn’t support HTML5

በግዳጅ ላይ ላለው ለሃገር መከላከያ ሰራዊት የተለያዩ ድጋፎች እየተደረገ ነው። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ በአስራ አንድ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ አመራሮችና የከተማው ነዋሪዎች ደግሞ ለመከለላከያ ሰራዊቱ ደም ለግሰዋል።