ኔቶ ዩክሬንን ለማስታጠቅ እየመከረ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት(ኔቶ) ዐዲስ አባል በኾነች ማግሥት፣ አባላቱ፣ በቀጥታ ወደ ሥራ በመግባት፣ ትላንት ረቡዕ፣ ሩሲያ እና ቻይና የጋረጡትን የጸጥታ ስጋት በመከላከል ላይ አተኩረው ተወያይተዋል፡፡

የቪኦኤ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ዘጋቢ፣ ሲድኒ ሴይን ያጠናቀረችው ዘገባ ነው ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።