የጤና ባለሞያዎች የመገለል አገልግሎት እየጠየቁ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ትናንት አመሻሽ ላይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ሳቢያ ህይወታቸው እንዳለፈ የሚነገርላቸውን ታማሚ ሲያክሙ የነበሩ በርካታ የጤና ባለሞያዎች የመገለል አገልግሎት እየጠየቁ መሆናቸው ተዘገበ።
Your browser doesn’t support HTML5