የጥቁሮች ታሪክ ወር በአዲስ አበባ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የጥቁሮች ታሪክ ወር በአዲስ አበባ

ከአንድ መቶ ዓመታት በላይ በዘለቀ ጊዜ የተሠሩ የጥቁር አሜሪካዊያን የሥዕልና የቅርፃ ቅርፅ ስብስብን ያካተተ አውደርዕይ በብሄራዊ ቤተመዘክር ትላንት ተከፈተ።

ይህ የጥቁር አሜሪካዊያንን የታሪክ ወር የሚዘከር አውደርዕይ ከአዲስ አበባ ውጭ በሌሎችም ከተሞች እንደሚታይ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባለሥልጣን ተናግረዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡