የተሳፋሪዎች ቤተሰቦች አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ቢሾፍቱ አካባቢ
Your browser doesn’t support HTML5
በተከሰከሰው አውሮፕላን ውስጥ የነበሩ ተሳፋሪዎች ቤተሰቦች አውሮፕላኑ ከተከሰከሰበት ቢሾፍቱ አካባቢ በመሄድ ሀዘናቸውን በመግለፅ ላይ ናቸው፡፡
ግርማቸው ከበደ ከስፍራው እንደዘገበው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5