ኔቶ እና የአውሮፓ ደህንነትን በተመለከተ ባይደንና ትረምፕ የተለያየ አተያይ አላቸው

Your browser doesn’t support HTML5

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) በዚህ ሳምንት 75ኛ ዓመቱን በሚይዝበት ወቅት፣ የቃል ኪዳኑ ድርጅትም ሆነ አሜሪካ በአውሮፓ ደህንነት ውስጥ ያላቸውን ሚና በተመለከተ፣ ሁለቱ የአሜሪካ ፕሬዚደንታዊ እጩዎች የተለያየ አተያይ አላቸው።

የቪኦኤው ስካት ስተርን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።