ጆ ባይደን ዓመታዊ ንግግራቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለሁለቱ ምክር ቤቶች ዛሬ በሚያደርጉት ሁለተኛው ዓመታዊ ንግግራቸውን ያለፈውን ዓመት ይደግሙታል ወይስ አዳዲስ ጉዳዮችን ያነሳሉ?

የፖለቲካ ተንታኞች ፕሬዚዳንቱ ጽፈው ባልጨረሱት ንግግር ላይ ምን ሊሉ ይችላሉ የሚለውን በተመለክተ የራሳቸውን አስተያየት እየሰጡ ነው።

ተከታዩ ዘገባ ይህን ጉዳይ ይመለከተዋል።