ባይደን የመካከለኛው መሥራቅን ውጥረት ለማርገብ እየመከሩ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን ውጥረት ለማርገብ፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ከብሔራዊ ድህንነት ቡድናቸው ጋራ መክረዋል። በተጨማሪም ከጆርዳኑን ንጉስ ጋራ ተነጋግረዋል። በኢራንም ሆነ በእርሷ በሚደገፉ ኃይሎች ጥቃት የሚሰነዘር ከሆነ፣ “ከፍተኛ ዋጋ” እንደሚከፍሉ የእስራኤሉ መሪ አስጠንቅቀዋል።