ፊልም “ቤዛ” በብሄራዊ ደረጃ በመቐሌ ከተማ ለእይታ ቀርቧል

  • ግርማይ ገብሩ
በኢትዮጵያ እርስ በእርስ ጦርነት ወቅት የኖረች አንዲት ወጣት የሂወት ታሪክ ላይ የተሞረከሰ አዲስ ፊልም ቤዛ በመቐሌ ከተማ ተመርቆ በብሔራዊ ደረጃ ለእይታ ቀርቧል።

በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተሞረከዘው ቤዛ ፍልም መቐሌ ከተማ በይፋ ተመርቋል።

የፊልሙ ደራሲ፣ አዘጋጅ፣ ባለ ታሪክና መሪ ተዋናይ ጋር የተደረገ ቆይታ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፊልም “ቤዛ” በብሄራዊ ደረጃ በመቕእልሌ ከተማ ለእይታ ቀርቧል