ስፖርታዊ ውርርዶች በህግ ሊታገዱ ይገባልን?

Your browser doesn’t support HTML5

ስፖርታዊ ውርርዶች ማህበራዊ ችግሮች እየፈጠሩ በመምጣታቸው ሃገር አቀፍ ቀውስ እሚያስከትልብት ደርጃ ላይ ደርሶዋል፡፡በዚህም የተነሳም የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር የተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት የውይይት መደረክ አዘጋጀቶ ነበር እንደሚከተለው ይሰማል፡፡