በርኒ ሳንደርስ ለሂላሪ ክሊንተን ድጋፋቸውን በይፋ ሰጡ

  • ሰሎሞን ክፍሌ
በዩናይትድ ስቴትስ ለፕሬዘዳንትነት እየተካሄደ ያለው የምርጫ ዘመቻ ልዩ መልክ እየያዘ ነው።

ከዲሞክራቲክ ፓርቲው ሁለቱ የቀድሞ ተቀናቃኝ እጩዎች ሂለሪ ክሊንተን እና በርኒ ሳንደርስ የሪፑብሊካን ፓርቲውን ተወካይ ዶናልድ ትራንፕን ለማሸነፍ እንደሚተባበሩ ቃል ገብተዋል።

በዚሁ መሠረትም በርኒ ሳንደርስ ለረዥም ጊዜ ሲጠበቅ ቢቆይም ትላንት በመጨረሻ ለሂላሪ ክሊንተን ድጋፋቸውን በይፋ ሰጥተዋል። እርምጃውም በመጪው ዓመት ህዳር ጠቅላላ ምርጫው እስከሚደረግ ድረስ በዲሞክራቲክ ፓርቲው ውስጥ መከፋፈል እንዳይኖር ሁነኛ ጠቀሜታ ይኖረዋል ተብሏል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በርኒ ሳንደርስ ለሂላሪ ክሊንተን ድጋፋቸውን በይፋ ሰጡ