የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚቴ በጀርመን የተቃውሞ ሰልፍ አካሂዷል

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚቴ በጀርመን ዛሬ በርሊን ውስጥ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂዷል።

የኮሚቴውን ተጠሪ አቶ ሥዩም ሀብተማርያም ስለ ሰልፉ ዓላማ ፣ ጥያቄያቸውን ለማንና እንዴት እንዳቀረቡም የአሜሪካ ድምፅ አነጋግሯቸዋል።

የኢትዮጵያዊያን ሰልፍ በበርሊን - ጀርመን

በዚህ የኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ ላይ መልስ ለማግኘት ጀርመን ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት የተካሄደው ሙከራ አልተሳካም።

የኤምባሲው ሠራተኛና ይህን ጉዳይ የሚመለከቱ ናቸው ተብሎ እንድንሞክር በስም ወደተሰጡን ወደ ወ/ሮ አዜብ ቢሮም የተካሄደው ሙከራ አልተሳካም። በሌላ ግዜ መልስ ካገኘን የምናቀርብ መሆናችንን እንገልጻለን።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚቴ በበርሊን የተቃውሞ ሰልፍ አካሂዷል