በድርድር ጉዳይ ግንቦት ሰባት እና አዲሳባ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ - የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር




Your browser doesn’t support HTML5

በድርድር ጉዳይ ግንቦት ሰባት እና አዲሳባ


ግንቦት ሰባት ከኢትዮጵያ መንግሥት «የድርድር ጥያቄ» ቀረበልኝ ይላል። የኢትዮጵያ መንግሥት ግን «መሠረት የሌለው የሀሰት ወሬ» ብሎታል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የሰሎሞን ክፍሌን ዘገባ ያዳምጡ፡፡