ከቤንሻንጉል ተፈናቃዮች አዲስ አቤቱታ ተሰማ

  • መለስካቸው አምሃ

ቤንሻንጉል-ጉምዝ

ከቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል ከመተከል ዞን፥ ቡለን ወረዳ ተፈናቅለው የተመለሱ ዜጎች ዛሬም ግፍ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ገለፁ።



Your browser doesn’t support HTML5

ከቤንሻንጉል ተፈናቃዮች አዲስ አቤቱታ ተሰማ


ከቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል ከመተከል ዞን፥ ቡለን ወረዳ ተፈናቅለው የተመለሱ ዜጎች ዛሬም ግፍ እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ገለፁ።

የቤንሻንጉል-ጉምዝ ወረዳዎች


መንግሥት አጥፊዎች ናቸው ባላቸው ባለሥልጣናት ላይ እርምጃ እንዲወስድና የማስታረቅ ሥራም እንዲሠራ ስምንት ተወካዮች አመለከቱ።

ተፈናቅለው እንዲመለሱ የተደረጉ ዜጎችም ካሣ እንደሚያስፈልጋቸው ተናግረዋል።

የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ ሽፈራው ተክለማርያም በማፈናቀሉ የተሣተፉ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ያሉ 35 የቤኒሻንጉል-ጉምዝ ክልል ሹማምንት ተከስሰው መታሠራቸውን መግለፃቸው ይታወሣል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡