ተመላሽ ተፈናቃዮች ዳግም የመፈናቀል ስጋት ተጋርጦባቸዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው ባለፈው ዓመት ነሐሴ ወደ ቀያቸው የተመለሱ የክልሉ ነዋሪዎች በቂ ድጋፍ ባለማግኘታቸው ዳግም የመፈናቀል አደጋ ስጋት እንደተጋረጠባቸው ገለፁ።

የክልሉ መንግሥት ተፈናቅለው ከነበሩ መካከል መካከል ከ26 ሺህ ውጪ አብዛኛዎቹ ወደየአካባቢያቸው መመለሳቸውን ቢያስታውቅም ለተመለሱ ተፈናቃዮች ድጋፍ መስጠት እንዳልቻለ አስታውቋል።

ዜጎች እየተጎዱ መሆኑንና ጠቅሶ አስቸኳይ ድጋፍ እንዲደርግ ለኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጥያቄ ማቅረቡን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።