ቤንሻንጉል ጉምዝ ውስጥ በተፈፀመ ጥቃት የተገደሉ የቀብር ሥርዓት ተፈፀመ

Your browser doesn’t support HTML5

ከአራት ቀን በፊት ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ጉባ ወረዳ በአንዳንድ ቀበሌዎች የተፈፀመው ጥቃት በቁጥጥር ሥር መዋሉን የጉባ ወረዳ ኮሙዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ቡድን መሪ አስታውቋል።የቡድን መሪው ዛሬ ለቪኦኤ እንደተናገሩት በወረዳው ዛሬ ወደ ነበረበት ሠላማዊ እንቅስቃሴ ተመልሷል ብለዋል።