መተከል ዞን ውስጥ የተገደሉ ሰዎች ቀብር ተፈፀመ
Your browser doesn’t support HTML5
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ በቆርቃና ዳሊቲ ቀበሌ ትናንት ማለዳ በታጣቂዎች የተገደሉት ሰዎች አስከሬን ቀብር መፈፀሙን የአካባቢው ሰዎች ገልፀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5