መተከል ዞን ውስጥ ጥቃቱ እንደቀጠለ ነዋሪዎች ገለጹ

Your browser doesn’t support HTML5

በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጅ ቀበሌ በጸረ ሰላም ሃይሎች በተከፈተ ጥቃት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ቡለን ወረዳ ያሉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብና የመጠለያም ድጋፍ በማድረግ ወገንን እንታደግ ሲሉ የቡለን ወረዳ አስተዳዳሪ ጥሪ አቀረቡ።