ድምጽ ከቤንሻንጉል ጉምዝ ከ2 ሺህ በላይ ሰው አካባቢውን ለቅቆ መውጣቱ ተገለፀ ጁላይ 31, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ አልመሀል ቀበሌ ውስጥ የሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች በማንነታችው ላይ ያተኮረ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ዛሬ ተናግረዋል።