የባይቶና ዓባይ ትግራይ መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ የፖለቲካ ምህዳር ያለመስፋት ችግር አለ ሲል ክልሉ ውስጥ የሚንቀሳቀሰው ተቃዋሚ ፓርቲ ባይቶና ዓባይ ትግራይ ገልጿል።