ያባቶችን ፈለክ መከተል ፟፟፟፟፟፟ጉዞ አድዋ
Your browser doesn’t support HTML5
በየዓመቱ የካቲት 23 ቀን የሚከበረውን የዓድዋ ድል በዓል ለመዘከር የአድዋ ድል አድራጊ አባቶች ያለፉበትን መንገድ በማየት እና ታሪክ በማንበብ የእግር ጉዞ የሚያደርጉት የጉዞ አድዋ ተጉዋዦች ለ7ኛ ጊዜ መንገድ ጀምረዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5