ግርማ ሞገስ የተላበሱት የፖለቲካ ሥርወ መንግሥት እናት - ባርብራ ቡሽ
Your browser doesn’t support HTML5
ግርማ ሞገስ የተላበሱት የፖለቲካ ሥርወ መንግሥት እናት የሆኑት ባለቤታቸውና ልጃቸው በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንትነት ያገለገሉት ባርብራ ቡሽ ከረዥም ጊዜ ህመም በኋላ ትላንት እንዳረፉ የጆርጅ ኤች ደብሊው ቡሽ ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ዕድሜያቸው 92 ነበር፡፡