የአፍሪካ ቅርጫት ኳስ ሊግ (ቢኤኤል) ሁለተኛ ዓመት ግጥሚያዎች ተጀመሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ከታሪካዊው የመጀመሪያ ዓመት በኋላ በመላ አፍሪካ በየሃገሮቻቸው ሻምፒዮን የሆኑ 12 ቡድኖች ለያዝነው 2022 ዓ.ም. የቢኤኤል ሻምፒዮና መፋለም ጀምረዋል። ግጥሚያዎቹ ከየካቲት 26 እስከ 20 / 2014 ዓ.ም. ይካሄዳሉ። የአፍሪካ ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮናን በአሜሪካ ድምፅ ይከታተሉ። 54 ሃገሮች፣ 12 ቡድኖች፣ አንድ አህጉር! አንድ አሸናፊ ግጥሚያው ተጀምሯል!