በባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ የጭነት አሽከርካሪ ግድያ ተጠርጣሪዎች ታሰሩ

Your browser doesn’t support HTML5

በባሌ ዞን ዲንሾ ወረዳ የጭነት መኪና አሽከርካሪ ሳዲቅ ሃጂ ኢብሮን በመግደል ወንጀል የተጠረጠሩ 12 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።