በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በርበሬ ወረዳ በቀን ሥራና በእርሻ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሁኔታ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በርበሬ ወረዳ በቀን ሥራ እና የጋራ እርሻ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ቀደም “ተፈናቃዮች ነን” ብለው የነበረ ቢሆንምጥያቄያቸው የእርሻ መሬት እንዲሰጣቸው እንጂ ተፈናቃይ አለመሆናቸውን ገልፀዋል።