በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮች አማረሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ከአምስት ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች "ተፈናቅለን የሚረዳንም አካል አጥተናል" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5