ባልደራስ
Your browser doesn’t support HTML5
በቅርቡ ጊዚያዊ የምዝገባ ፈቃድ ያገኙ ባልደራስ ለዕውነታኛ ለዴሞክራሲ የተሰኘ ፓርቲ ቀኝ ዘመም ፖለቲካ እንደሚከተል ይፋ አደረገ። ፓርቲው በአሁኑ ወቅት ባለው ሁኔታ ፍትሃዊና ነጻ ምርጫ ማካሄድ ስለማይቻል፤ የምርጫ ቦርድ የጊዜ ሰሌዳ እንደገና ይፈተሽ ብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5