የእነ አቶ እስክንድር ነጋ የፍ/ቤት ውሎ
Your browser doesn’t support HTML5
የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ የወንጀል ችሎት ዐቃቤ ሕግ በእነ እስክንድር ነጋ ላይ በአሥራ አምስት ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰርት ትዕዛዝ ሰጥቷል። የእነ አቶ እስክንድርን የዋስትና ጥያቄም ውድቅ አደርጓል።
Your browser doesn’t support HTML5