ድምጽ የባልደራስ መግለጫ ሴፕቴምበር 08, 2020 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 አዲስ አበባ ከተማ ራሷን በራሷ የምታስተዳድር የፌዴሬሽኑ አንድ ክልል ሆና እንድትመሰረት ዘመቻ መጀመሩን ባልደራስ ለእውነተኛና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ይፋ አደረገ። ይህ ጥያቄ በሃገሪት ሕገ መንግሥት ዕውቅና ቢያገኝም ተግባራዊ እንዳልተደረገም አስታውቋል።