ባልደራስ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃትንና ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር መጣሷን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5