በመፈንቅለ መንግሥቱ ተጠርጥረው ማረሚያ ቤት የሚገኙ ሰዎች

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል ተሞከረ በተባለው መፈንቅለ መንግሥት ተጠርጥረው ማረሚያ ቤት በሚገኙ 47 ተጠርጣሪዎች ላይ የቀዳሚ ምርመራ የምስክርነት ቃል ለመስማት የባህር ዳር ከተማና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ለነሀሴ 9 ቀን ቀጠረ።