ድምጽ አብርሃ ጅራ ከተማ የተለያዩ የጦር መሳሪዎች ተያዙ ዲሴምበር 17, 2019 አስቴር ምስጋናው Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያን ከሱዳን ጋር በሚያዋስነው የአማራ ክልል የአርማጭሆ ወረዳ አብርሃ ጅራ ከተማ ትላንት የተለያዩ ህገወጥ የጦር መሳሪያዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የክልሉ የሰላምና የህዝብ ደኅንነት ቢሮ ገለፀ።