አውራምባ ሃምሣ ዓመት ሆነው

Your browser doesn’t support HTML5

“እንደሃገር ለገጠመን ችግር መፍትኄው በሰው ልጆች እኩልነት ማመን ነው” ይላሉ የአውራምባ ማኅበረሰብ መሥራች ዙምራ ኑሩ የሚመሩት ማኅበረሰብ የተመሠረተበትን ሃምሣኛ ዓመት በባህር ዳር ላይ ሲያከብር።

የአስቴር ምስጋናው ዘገባ ነው።