የአዋሽ ወንዝ እና የበሰቃ ሀይቅ በመሙላቱ ነዋሪዎች ተፈናቀሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የአዋሽ ወንዝ እና የበሰቃ ሀይቅ ሙላትን ተከትሎ ሰዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸው ተነገረ። አደጋው የደረሰው የአዋሽ ተፋሰስን በሚያዋስኑ ምስራቅ ሸዋ እና አርሲ ዞን ወረዳዎች ሲሆን የመንግሥት ባለሥልጣናት የጉዳቱን መጠን አልገለፁም። በወንጂ ስኳር ፋብሪካ ብቻ ከአምስት ሺህ ሰዎች በላይ ከጎሮፉ ሸሽተው ቀያቸውን ለቀዋል ተብሏል።