የአዋሽ ኮምቦልቻ - ወልዲያ ሃራ ገበያ የባቡር ሥራ ፕሮጀክት በኃይል አቅርቦት እጥረት መቸገሩን አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ከአንድ ቢሊዮን ሰባት መቶ ሺህ በላይ ዶላር ወጭ የሆነበት የአዋሽ ኮምቦልቻ - ወልዲያ ሃራ ገበያ የባቡር ሥራ ፕሮጀክት በኃይል አቅርቦት እጥረት የሙከራ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግም ሆነ ሥራ ለማስጀመር መቸገሩን አስታውቋል። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድርና የትራንስፖርት ሚኒስትሯ የፕሮጀክቱን እንቅስቃሴ ዛሬ ጎብኝተዋል።