የድምፅ ማስረጃ ከከፍተኛው ፍርድ ቤት ጠፋ

  • መለስካቸው አምሃ

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት

በቴፕ ተቀርፆ የነበረ የአቤቱታ ድምፅ በመጥፋቱ የፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥራ ዘጠነኛው የወንጀል ችሎት ውሣኔ ለመስጠት እንቅፋት እንደገጠመው አስታውቋል።

Your browser doesn’t support HTML5

የድምፅ ማስረጃ ከከፍተኛው ፍርድ ቤት ጠፋ

በቴፕ ተቀርፆ የነበረ የአቤቱታ ድምፅ በመጥፋቱ የፌድራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አሥራ ዘጠነኛው የወንጀል ችሎት ውሣኔ ለመስጠት እንቅፋት እንደገጠመው አስታውቋል።

ማረሚያ ቤቱ በደምበኛቸው ላይ የሚፈፅመው በደል እንደቀጠለ ነው ሲሉ የተከሣሾች የሕግ ጠበቃ አመልክተዋል።

በሌላ በኩል በአቃቤ ሕግ የቀረበባቸውን የአሸባሪነት ወንጀል ክሥ ሲከላከሉ የቆዩትን ሁለት እንግሊዛውያንና አንድ ሶማሊያዊ ፍርድ ቤቱ ጥፋተኛ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ ብሎ የእስር ቅጣት ጥሎባቸዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡