የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ሱዳን የሰላም ሂደትን በሚያደናቅፉ ላይ ማዕቀብ ለመጣል ጊዜው አሁን ነው ሲሉ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ አስታወቁ፡፡
የሕብረቱ የመሪዎች ጉባዔ አዲስ አበባ ላይ ተከፍቷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5