በመሪዎች ከለላ ጉዳይ በአፍሪካ ኅብረት ውይይት ተካሄደ፤ የቪኦኤ ጋዜጠኛ ታግቶ ነበር

  • መለስካቸው አምሃ

የአፍሪካ ኅብረት

Your browser doesn’t support HTML5

በመሪዎች ከለላ ጉዳይ በአፍሪካ ኅብረት ውይይት ተካሄደ፤ የቪኦኤ ጋዜጠኛ ታግቶ ነበር



በሥልጣን ላይ ያሉ የመንግሥታት መሪዎች በሥራ ላይ ባሉባቸው ዓመታት የሕግ ከለላ እንዲደረግላቸው ስለሚቻልበት መንገድ ለመምከር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በኅብረቱ ፅ/ቤት ስብሰባ አድርገው ተወያይተዋል፡፡

ስብሰባውን ለመከታተል የሄደው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን መለስካቸው አምሃ ግን በሥራ ላይ እንዳለ በኅብረቱ የፀጥታ ኃይሎች ታግቶ ከቆየ በኋላ ተለቅቋል፡፡

ከመለስካቸው አምሃ ጋር ያደረግነውን ቀጥታ ቃለ-ምልልስ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡