ለአፍሪካ ኅብረት ‘የኃይለሥላሴን ያህል የሠራ የለም’ - ብርሃኔ ዴሬሣ

  • እስክንድር ፍሬው



አቶ ብርሃኔ ዴሬሣ


Your browser doesn’t support HTML5

ለአፍሪካ ኅብረት ‘የኃይለሥላሴን ያህል የሠራ የለም’ - ብርሃኔ ዴሬሣ


በአፍሪቃ ኅብረት የሃምሣ ዓመታት ታሪክ ውስጥ “ከቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የበለጠ አስተዋፅዖ ያደረገ መሪ የለም” ሲሉ አንጋፋው ዲፕሎማት ብርሃኔ ዴሬሣ ሃሣባቸውን ሰጡ።

አቶ ብርሀኔ የአፍሪቃ ኅብረትን ሃምሣኛ ዓመት በዓል አስመክቶ ከአሜሪካ ድምፅ ሬድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ንጉሠ-ነገሥቱ በአፍሪቃም ሆነ በአገራቸው ላበረከቱት አስተዋፅዖ “መታሰቢያ ሊቆምላቸው ይገባል” ሲሉም ተናግረዋል።

ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ


አቶ ብርሀኔን ያነጋገራቸው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ተያይዟል፤ ያዳምጡት።