የአፍሪካ ሕብረት ልክ ሃምሣ ዓመት ሆነው

  • ቪኦኤ ዜና
    እስክንድር ፍሬው
የአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል የአንድ ዘመን ማብቂያና የሌላ ዘመን መጀመሪያ ነው ሲሉ የሕብረቱ ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡



Your browser doesn’t support HTML5

አጭር የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ኢራስተስ ምዌንቻ - ከቪኦኤ ጋር


ኢራስተስ ምዌንቻ - የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር


Your browser doesn’t support HTML5

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አዲስ አበባ ገቡ


የአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል የአንድ ዘመን ማብቂያና የሌላ ዘመን መጀመሪያ ነው ሲሉ የሕብረቱ ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡

በዐሉን አስመልክተው ከቪኦኤ ጋር አጭር ቆይታ ያደረጉት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ኢራስተስ ምዌንቻ “በዓሉ አፍሪካዊያን የወደፊቱን ቁርጠኝነታቸውን ጭምር የሚያንፀባርቁበት ነው” ብለዋል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ በዚሁ በአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል ላይ ለመገኘት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዙትን የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ፡፡