በደቡብ ክልል ማንነቱ ያልታወቀ ቡድን የሰው ህይወት አጠፋ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ክልል ሼካ ዞንና በአከባቢው የሚንቀሳቀሱ ማንነቱ ያልታወቀ ቡድን እየተፈፀመ ያለው ጥቃት ከፍተኛ የደኅንነትና የህልውና አደጋ እያስከተለ መሆኑን ነዋሪዎችና የአካባቢው ባለሥልጣናት ገለፁ። ሰሞኑን በቴፒ ከተማ በንግድ ሥራ የተሰማሩ የአማራ ክልል ተወላጅ ወንድማማቾች የዚህ ቡድን ድርጊት እንደሆነ በሚጠረጠው በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውንም ቤተሰቦቻቸውና የከተማው ነዋሪዎች ለቪኦኤ ተናግረዋል።