በኬንያ በደረሰ የመኪና አደጋ የሃምሳ ስዎች ሕይወት አለፈ
Your browser doesn’t support HTML5
ዛሬ በኬንያ ምዕራባዊ ክፍል ኪስሙ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ ቢያንስ የሃምሳ ስዎች ሕይወት ማለፉ ተገለፀ:: ሠላሳ አንድ ወንዶች፣ አሥራ ሁለት ሴቶችና ሰባት ሕጻናት መሆኑንም የአካባቢው ፖሊስ ጠቁሟል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5